አስደሳች ዜና! አርሾ ሜዲካል ላብራቶሪ የህብረተሰባችን ፍላጎት አና ጥያቄ ተከትሎ በልደታ ፣ አህመድ የገበያ ማዕከል ፣ ምድር ላይ አዲስ ቅርንጫፍ መክፈታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ጥራት ያለው የጤና ምርመራ አገልግሎት ለእርስዎ መስጠታችንን እንቀጥላለን! ለበለጠ መረጃ ወደ 612 ይደውሉ።
አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ
በትውልድ የታመነ!
Exciting News! Arsho Medical Laboratories Plc is excited to announce the opening of our new branch in Lideta, Ahmed Commercial Center, Ground Floor, following the growing demand from our community. We’re bringing quality healthcare even closer to you! For more information, call 612.
Arsho Medical Laboratories.
Your reliable health partner!