New Branch of Arsho Medical Laboratories

አስደሳች ዜና! አርሾ ሜዲካል ላብራቶሪ የህብረተሰባችን ፍላጎት አና ጥያቄ ተከትሎ በልደታ ፣ አህመድ የገበያ ማዕከል ፣ ምድር ላይ አዲስ ቅርንጫፍ መክፈታችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ጥራት ያለው የጤና ምርመራ አገልግሎት ለእርስዎ መስጠታችንን እንቀጥላለን! ለበለጠ መረጃ ወደ 612 ይደውሉ። ...